‘ምሥራቹን ስበኩ!’ የ2024 የክልል ስብሰባ ፕሮግራም

ዓርብ

የዓርብ ፕሮግራም በሉቃስ 2:​10 ላይ የተመሠረተ ነው​—“ለሰዎች ሁሉ ታላቅ ደስታ የሚያስገኝ ምሥራች።”

ቅዳሜ

የቅዳሜ ፕሮግራም በመዝሙር 96:2 ላይ የተመሠረተ ነው​—“የማዳኑን ምሥራች በየቀኑ አውጁ።”

እሁድ

የእሁድ ፕሮግራም በማቴዎስ 24:​14 ላይ የተመሠረተ ነው​—“. . . ከዚያም መጨረሻው ይመጣል።”

ለተሰብሳቢዎች የቀረበ መረጃ

በክልል ስብሰባው ላይ ለሚገኙ የቀረበ ጠቃሚ መረጃ።

እነዚህንስ አይተሃቸዋል?

ስለ እኛ

በ2024 የክልል ስብሰባ ላይ እንዲገኙ እንጋብዝዎታለን​—‘ምሥራቹን ስበኩ!’

በይሖዋ ምሥክሮች አዘጋጅነት በሚካሄደው የዘንድሮው የሦስት ቀን ስብሰባ ላይ አብረውን እንዲገኙ እንጋብዝዎታለን።

የክልል ስብሰባዎች

በአክብሮት ጋብዘንሃል፦ ‘ምሥራቹን ስበኩ!’ የተሰኘው የ2024 የይሖዋ ምሥክሮች የክልል ስብሰባ

የይሖዋ ምሥክሮች በዚህ ዓመት በሚያካሂዱት የሦስት ቀን የክልል ስብሰባ ላይ እንድትገኝ የአክብሮት ግብዣችንን እናቀርባለን።

የክልል ስብሰባዎች

የመጽሐፍ ቅዱስ ድራማ ማስተዋወቂያ፦ እውነተኛው የዓለም ብርሃን

የኢየሱስ ወንጌል የተባለውን ድራማ ክፍል 1 ማስተዋወቂያ ተመልከት። ክፍል 1 በ2024 የክልል ስብሰባ ላይ ለእይታ ይቀርባል።