በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

የመጽሐፍ ቅዱስ ድራማ ማስተዋወቂያ፦ የኢየሱስ ወንጌል፦ ክፍል 1—እውነተኛው የዓለም ብርሃን

የመጽሐፍ ቅዱስ ድራማ ማስተዋወቂያ፦ የኢየሱስ ወንጌል፦ ክፍል 1—እውነተኛው የዓለም ብርሃን

ይሖዋ የሰውን ዘር የሚታደግበትን መንገድ ገለጠ። አረጋዊው ዘካርያስ እና ሚስቱ ኤልሳቤጥ ነቢይ የሚሆን ልጅ እንደሚወልዱ ተነገራቸው። ዮሴፍ እና ማርያም መሲሑን የማሳደግ ኃላፊነት ተሰጣቸው፤ ሕፃኑን ኢየሱስን ከተቃጣበት አደጋ ለማዳን እርምጃ መውሰድ አለባቸው።