ልዩ ፕሮግራሞች

ልዩ ፕሮግራሞች

በታጋሎግ ቋንቋ በሮም የተደረገ የክልል ስብሰባ—“ትልቅ የቤተሰብ ቅልቅል!”

በአውሮፓ ለሚኖሩ በሺዎች ለሚቆጠሩ የታጋሎግ ቋንቋ ተናጋሪ የይሖዋ ምሥክሮች፣ ይህ በራሳቸው ቋንቋ የተካሄደ የመጀመሪያው የሦስት ቀን የክልል ስብሰባ ነበር።

ልዩ ፕሮግራሞች

በታጋሎግ ቋንቋ በሮም የተደረገ የክልል ስብሰባ—“ትልቅ የቤተሰብ ቅልቅል!”

በአውሮፓ ለሚኖሩ በሺዎች ለሚቆጠሩ የታጋሎግ ቋንቋ ተናጋሪ የይሖዋ ምሥክሮች፣ ይህ በራሳቸው ቋንቋ የተካሄደ የመጀመሪያው የሦስት ቀን የክልል ስብሰባ ነበር።

በስጦታ የቀረቡ 19,000 የበረራ ቲኬቶች

የይሖዋ ምሥክሮች የበላይ አካል ሚስዮናውያንና በውጭ አገር በልዩ ሙሉ ጊዜ አገልግሎት የሚካፈሉ ሌሎች፣ ለትላልቅ ስብሰባዎች ወደ አገራቸው እንዲመለሱና ከቤተሰባቸውና ከወዳጆቻቸው ጋር ጊዜ እንዲያሳልፉ ድጋፍ አደረገ።

የጊልያድ የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት ቤት የ138ኛው ክፍል የምረቃ ሥነ ሥርዓት

ተማሪዎቹ መጋቢት 14, 2015 ተመርቀዋል። ተሰብሳቢዎቹ ስለ ይሖዋ አምላክ መማራቸውን እንዲቀጥሉና የኢየሱስ ክርስቶስን ምሳሌ እንዲከተሉ ማበረታቻ ተሰጥቷቸዋል።

ፍቅር ያስገኘው አንድነት—በፍራንክፈርት፣ ጀርመን የተደረገ ትልቅ ስብሰባ

ከተለያዩ አገር የመጡ እንዲሁም የተለያየ ቋንቋና ባሕል ያላቸው በሺዎች የሚቆጠሩ ሰዎች ሰላምና አንድነት በሰፈነበት ሁኔታ ተሰበሰቡ።

በአትላንታ ከተማ የይሖዋ ምሥክሮች ሞቅ ያለ አቀባበል ተደረገላቸው

የከተማዋ ባለሥልጣናት በሐምሌና በነሐሴ 2014 በተካሄዱት ሦስት ትላልቅ ስብሰባዎች ላይ ለመገኘት ቢያንስ ከ28 አገሮች ለመጡት ልዑካን ሞቅ ያለ አቀባበል አድርገውላቸዋል፤ እንዲሁም ለእነሱ ያላቸውን አድናቆት ገልጸዋል።

ዓለምን ያዳረሰ የኢንተርኔት የቪዲዮ ስርጭት

በ31 አገራት የሚገኙ 1.4 ሚሊዮን የሚበልጡ ሰዎች ይህን ልዩ ስብሰባ መከታተል የቻሉት እንዴት ነው?

የበላይ አካሉ በሩሲያና በዩክሬን የሚገኙ የይሖዋ ምሥክሮችን አበረታታ

የይሖዋ ምሥክሮች የበላይ አካል አባላት በፖለቲካ ባልተረጋጋ አገር ውስጥ የሚኖሩ የይሖዋ ምሥክሮችን ለማበረታታት ሩሲያንና ዩክሬንን ጎበኙ።

የዓመታዊ ስብሰባ ሪፖርት​—ጥቅምት 2014

ይህ ታሪካዊ ስብሰባ የተካሄደው መሲሐዊው መንግሥት መግዛት በጀመረበት 100ኛ ዓመት ላይ ነው።

የጊልያድ የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት ቤት የ137ኛው ክፍል የምረቃ ሥነ ሥርዓት

ፕሮግራሙን የተከታተሉት አድማጮች በሙሉ፣ ትሑት ሆነው እንዲቀጥሉ እንዲሁም የይሖዋ አስተሳሰብ በልባቸው እንዲተከል እንዲያደርጉ ማበረታቻ ተሰጥቷቸዋል።

የዓመታዊ ስብሰባ ጎላ ያሉ ገጽታዎች​—ጥቅምት 2014

በዎች ታወር ባይብል ኤንድ ትራክት ሶሳይቲ ኦቭ ፔንስልቬንያ 130ኛ ዓመታዊ ስብሰባ ላይ በሺዎች የሚቆጠሩ እንግዶች ተገኝተው ነበር። የአምላክ መንግሥት መግዛት በጀመረበት 100ኛ ዓመት ላይ በተካሄደው በዚህ ስብሰባ ላይ የተከናወኑትን ዋና ዋና ነገሮች ተመልከት።

137ኛው የጊልያድ ምረቃ

የጊልያድ ትምህርት ቤት፣ ከ1943 አንስቶ ተማሪዎች ስለ አምላክ ያላቸውን ትክክለኛ ግንዛቤ እንዲያሳድጉ ሲያሠለጥን ቆይቷል። በምረቃ ፕሮግራሙ ላይ የተከናወኑትን ዋና ዋና ነገሮች ተመልከት።

የጊልያድ የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት ቤት የ136ኛው ክፍል የምረቃ ሥነ ሥርዓት

አስተማሪዎችና ሌሎች ተናጋሪዎች ተማሪዎቹ የኢየሱስ ዓይነት አመለካከት እንዲያዳብሩ አበረታትተዋል። በፕሮግራሙ ላይ የተገኙት ሰዎች ከመስኩ ላይ በተገኙ ተሞክሮዎች ላይ ተመሥርተው በቀረቡት ቃለ መጠይቆችና ሠርቶ ማሳያዎች ተደስተዋል።

136ኛው የጊልያድ ምረቃ

የምረቃ ሥነ ሥርዓቱ መንፈሳዊ ንግግሮችን፣ ከተመራቂዎች ጋር የተደረጉ ቃለ መጠይቆችንና በሠርቶ ማሳያ መልክ የሚቀርቡ የመስክ አገልግሎት ተሞክሮዎችን ይዟል።