የሕትመት ሥራችን

የሕትመት ሥራ

የአምላክን ቃል በቋንቋዬ አየሁት

መስማት የተሳናቸው አንድ ባልና ሚስት በአሜሪካ ምልክት ቋንቋ መጽሐፍ ቅዱስን በማግኘታቸው የተጠቀሙት እንዴት ነው? መስማት የሚችሉ ልጆቻቸውን ኮትኩተው ለማሳደግ እያገዛቸው ያለው እንዴት ነው?

የሕትመት ሥራ

የአምላክን ቃል በቋንቋዬ አየሁት

መስማት የተሳናቸው አንድ ባልና ሚስት በአሜሪካ ምልክት ቋንቋ መጽሐፍ ቅዱስን በማግኘታቸው የተጠቀሙት እንዴት ነው? መስማት የሚችሉ ልጆቻቸውን ኮትኩተው ለማሳደግ እያገዛቸው ያለው እንዴት ነው?

የተሻሻለው አዲስ ዓለም ትርጉም በስፓንኛ ወጣ

ተርጓሚዎች፣ አንድ ቃል በተለያየ አካባቢ የተለያየ ትርጉም ባለው የስፓንኛ ቋንቋ ተጠቅመው በዓለም ዙሪያ ለሚገኙ አንባቢዎች የሚገባ የመጽሐፍ ቅዱስ ትርጉም ማዘጋጀት የሚችሉት እንዴት ነው?

የአምላክን ቃል በማግኘታቸው ፊታቸው በራ

የማቴዎስ መጽሐፍ በጃፓንኛ የምልክት ቋንቋ ተዘጋጅቶ ወጥቷል። መጽሐፍ ቅዱስን በምንረዳው ቋንቋ ማግኘት መቻል የሚፈጥረውን ልዩ ስሜት ተመልከት።

ቪዲዮ ክሊፕ፦ ከ1879 ጀምሮ ሲታተም የቆየው መጠበቂያ ግንብ

በዓለም ላይ በብዛት በመሰራጨት ረገድ ተወዳዳሪ የሌለው መጽሔት በየጊዜው የተደረገበትን ለውጥ የሚያሳየውን ይህን ቪዲዮ ተመልከት።

በአንዲስ ምሥራቹን ማድረስ

በፔሩ የሚገኙት የኬችዋ ቋንቋ ተናጋሪዎች የተለያዩ ጽሑፎችንና አዲስ ዓለም ትርጉምን በአፍ መፍቻ ቋንቋቸው በማግኘታቸው ወደ ይሖዋ ይበልጥ መቅረብ ችለዋል።

ጽሑፍ በሌለው ቋንቋ መተርጎም

የይሖዋ ምሥክሮች በመጽሐፍ ቅዱስ ላይ የተመሠረቱ ጽሑፎችንና ቪዲዮዎችን ከ90 ወደሚበልጡ የምልክት ቋንቋዎች ተርጉመዋል። ይህን ያህል ጥረት የሚያደርጉት ለምንድን ነው?

“ከየትኛውም ፊልም የተሻለ”

በትላልቅ ስብሰባዎች ላይ የሚገኙ ሰዎች የይሖዋ ምሥክሮች ያዘጋጇቸውን ቪዲዮዎች ሲመለከቱ ምን ይሰማቸዋል? እነዚህ ቪዲዮዎች በተለያዩ ቋንቋዎች የሚዘጋጁት እንዴት ነው?

ጽሑፎቻችንን ወደ ኪዩቤክ ምልክት ቋንቋ መተርጎም

ጽሑፎችን ወደ ምልክት ቋንቋዎች መተርጎም በጣም አስፈላጊ የሆነው ለምንድን ነው?

እውነትን መውደድና ከፍ አድርጎ ማየት

ጽሑፎቻችንን የሚያነብም ሆነ ቪዲዮዎቻችንን የሚመለከት ማንኛውም ሰው የቀረቡት መረጃዎች በሙሉ፣ ትክክለኛና ብዙ ምርምር የተደረገባቸው እንደሆኑ እርግጠኛ መሆን ይችላል።

በኮንጎ መጽሐፍ ቅዱሳዊ ጽሑፎችን ማሰራጨት

የይሖዋ ምሥክሮች መጽሐፍ ቅዱስንና መጽሐፍ ቅዱሳዊ ጽሑፎችን ለማሰራጨት በኮንጎ ዲሞክራሲያዊ ሪፑብሊክ በየወሩ ረጅም ጉዞ ያደርጋሉ።

የጽሑፉን መልእክት የሚያዳብሩ ፎቶግራፎች

ፎቶግራፍ አንሺዎቻችን ጽሑፎቻችንን ይበልጥ ማራኪ የሚያደርጉና የጽሑፎቹን መልእክት የሚያዳብሩ ፎቶግራፎችን የሚያነሱት እንዴት ነው?

ኢስቶኒያ ለአንድ “ታላቅ ሥራ” እውቅና ሰጠች

በኢስቶኒያኛ የተዘጋጀው አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ፣ በ2014 በኢስቶኒያ በተዘጋጀው ላንጉዌጅ ዲድ ኦቭ ዘ ይር አዋርድ ላይ በዕጩ ተሸላሚነት ቀርቦ ነበር።

JW.ORG በአሁኑ ጊዜ ከ300 በሚበልጡ ቋንቋዎች ይገኛል!

የይሖዋ ምሥክሮች፣ መጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ያሉትን ጠቃሚ መረጃዎች ሰዎች በቀላሉ እንዲያገኙ እያደረጉ ያሉት እንዴት ነው? ይህስ ከሌሎች ታዋቂ ከሆኑ ድረ ገጾች ጋር ሲወዳደር ምን ያህል ብልጫ አለው?

በመቶዎች የሚቆጠሩ ሰዎች የተሳተፉበት በድምፅ የተቀረጸ የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ

በ2013 ተሻሽሎ የተዘጋጀው የአዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ የድምፅ ቅጂ ለእያንዳንዱ ባለታሪክ የተለያየ ድምፅ ይጠቀማል።

በመቶዎች በሚቆጠሩ ቋንቋዎች የተዘጋጁ ቪዲዮዎች

በመንግሥት አዳራሻችን ውስጥ ምን ይከናወናል? የተባለው ቪዲዮ 400 በሚያህሉ ቋንቋዎች፣ መጽሐፍ ቅዱስን መማር የሚኖርብን ለምንድን ነው? የተባለው ቪዲዮ ደግሞ ከ550 በሚበልጡ ቋንቋዎች ተዘጋጅተዋል። እነዚህን ቪዲዮዎች በራስህ ቋንቋ እንድትመለከት እንጋብዝሃለን።

የፎቶ ጋለሪልጆች ቪዲዮዎቹን ወደዋቸዋል

ልጆች ካሌብና ሶፊያ የተባሉ ሁለት የአኒሜሽን ገፀ ባህሪያትን ስለሚያሳየው ‘የይሖዋ ወዳጅ ሁን’ የሚል ርዕስ ስላለው ተከታታይ ቪዲዮ ምን አስተያየት እንደሰጡ ተመልከት

በብሪታንያና በአየርላንድ በሚነገሩ የአፍ መፍቻ ቋንቋዎች ምሥራቹን መስበክ

የይሖዋ ምሥክሮች በብሪታንያና በአየርላንድ በሚነገሩ የአፍ መፍቻ ቋንቋዎች መናገርና ማንበብ ለሚችሉ ሰዎች ለመስበክ ልዩ ጥረት ያደርጋሉ። ታዲያ ሰዎች የሰጡት ምላሽ ምን ይመስላል?

“መንገዱ ይህ ነው”

በመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅሶች ላይ የተመሠረተ አንድ መዝሙር በስምንት ቋንቋዎች ሲዘመር አዳምጥ።

የመጽሐፍ ቅዱስን አቅርቦት መጨመር

በጃፓን የሚገኘው የሕትመት ቢሯችን በዓለም አቀፍ ደረጃ የመጽሐፍ ቅዱስ አቅርቦት እንዲጨምር አስተዋጽኦ ያደረገው እንዴት እንደሆነ ተመልከት።

በጃፓን የሚከናወነው የመጽሐፍ ቅዱስ ሕትመት ሥራ

በጃፓን በሚገኘው የይሖዋ ምሥክሮች ማተሚያ ሕንፃ ውስጥ አንድ አዲስ መሣሪያ ተገጥሟል። አውቶማቲክ በሆነ መንገድ ስለሚሠራው ስለዚህ የመጠረዣ መሣሪያ አንብብ።

በብዙ ቋንቋዎች የሚቀርብ የውዳሴ መዝሙር

አንድን መዝሙር በብዙ ቋንቋዎች መተርጎም ምን ያህል ተፈታታኝ ሊሆን እንደሚችል አንብብ።

‘የአምላክን ቅዱስ ቃል’ የመተርጎሙ ሥራ “በአደራ ተሰጥቷቸዋል”—ሮም 3:2

ባለፈው መቶ ዓመት የይሖዋ ምሥክሮች በርካታ የመጽሐፍ ቅዱስ ትርጉሞችን ሲጠቀሙ ቆይተዋል። ታዲያ መጽሐፍ ቅዱስን በዘመናዊ የእንግሊዝኛ ቋንቋ መተርጎም ያስፈለጋቸው ለምንድን ነው?

ልብን ደስ የሚያሰኙ ቪዲዮዎች

የይሖዋ ምሥክሮች፣ ለልጆች ጠቃሚ የሆኑ ሥነ ምግባራዊና መንፈሳዊ ትምህርቶችን የሚሰጡ ተከታታይ የአኒሜሽን ቪዲዮዎችን አውጥተዋል። ሰዎች ስለ እነዚህ ቪዲዮዎች ምን አስተያየት ሰጥተዋል?

በሥዕል የሚያስተምር ዓለም አቀፋዊ ብሮሹር

አምላክን ስማ የተባለው ብሮሹር በዓለም ዙሪያ የሚኖሩ ብዙ ሰዎች አምላክን እንዲያውቁና የመጽሐፍ ቅዱስን መልእክት እንዲረዱ አስችሏል። ከእነዚህ ሰዎች መካከል አንዳንዶቹ፣ ማራኪ ሥዕሎች ያሉትን ይህን ብሮሹር አስመልክተው ምን እንዳሉ አንብብ።

ጥቂት ገጾች፣ ብዙ ቋንቋዎች

ከጥር 2013 አንስቶ የመጠበቂያ ግንብ እና የንቁ! መጽሔቶች ገጽ ብዛት እንዲቀንስ ተደርጓል። ይህ የሆነው ለምንድን ነው?

አዲስ መጽሐፍ ቅዱስ ማዘጋጀት

አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ እንዴት እንደተዘጋጀ ተመልከት። ይህን ውብ መጽሐፍ ቅዱስ ለማዘጋጀት ይህን ያህል ጊዜ፣ ገንዘብና ጉልበት ማዋል ያስፈለገው ለምንድን ነው?

በሜክሲኮና በመካከለኛው አሜሪካ እየተካሄደ ያለው የትርጉም ሥራ

በሜክሲኮና በመካከለኛው አሜሪካ የሚገኙ የይሖዋ ምሥክሮች የማያ፣የናዋትል እና የሎ ጀርመን ቋንቋዎችን ጨምሮ ከ60 በሚበልጡ ቋንቋዎች መጽሐፍ ቅዱሳዊ ጽሑፎችን የሚተረጉሙት ለምንድን ነው?

በአፍሪካ የሚኖሩ ዓይነ ስውራንን መርዳት

በማላዊ የሚኖሩ ዓይነ ስውራን በቺቼዋ ቋንቋ በብሬይል ለተዘጋጁት መጽሐፍ ቅዱሳዊ ጽሑፎች ያላቸውን አድናቆት ገልጸዋል።

ለረጅም ጊዜ እንዲያገለግል ታስቦ የተዘጋጀ መጽሐፍ ቅዱስ

በ2013 ተሻሽሎ የወጣው የቅዱሳን መጻሕፍት አዲስ ዓለም ትርጉም (እንግሊዝኛ) ማራኪ ከመሆኑም ሌላ ለረጅም ጊዜ እንዲያገለግል ታስቦ የተዘጋጀ ነው።

የስፓንኛ ቋንቋ የትርጉም ቡድን ወደ ስፔን ተዛወረ

የይሖዋ ምሥክሮች ከ1909 ጀምሮ መጽሐፍ ቅዱሳዊ ጽሑፎችን በስፓንኛ ቋንቋ ሲተረጎሙ ቆይተዋል። በስፓንኛ ቋንቋ ስለሚያደርጉት የትርጉም ሥራ ይበልጥ ማወቅ ትችላለህ።

ለመቶ ዓመታት አምላክን በመዝሙር ማወደስ

የይሖዋ ምሥክሮች ሙዚቃንና መዝሙሮችን በአምልኳቸው ውስጥ የሚጠቀሙባቸው እንዴት ነው?

ተንቀሳቃሽ ቤተ መጻሕፍት

JW ቤተ መጻሕፍት መጽሐፍ ቅዱስን በጥልቀት ለማጥናት የሚረዱ የተለያዩ ገጽታዎች ያሉት በነፃ የሚገኝ የመጽሐፍ ቅዱስ ፕሮግራም ነው።

ዓለም አቀፉ የሕትመት ሥራ ሰዎች ስለ አምላክ እንዲያውቁ እየረዳ ነው

የይሖዋ ምሥክሮች በዓለም ዙሪያ 15 ማተሚያ ቤቶች ያሏቸው ሲሆን 700 ገደማ በሚሆኑ ቋንቋዎች መጽሐፍ ቅዱሳዊ ጽሑፎችን ያትማሉ።