በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

መጽሐፍ ቅዱስ የሰዎችን ሕይወት ይለውጣል

አርት እና ዜና ኬፐርስ፦ በአምላክ እርዳታ ትዳራችንን መልሰን ገነባን

አርት እና ዜና ኬፐርስ፦ በአምላክ እርዳታ ትዳራችንን መልሰን ገነባን

ፍቺ የፈጸሙ አንድ ባልና ሚስት የመጽሐፍ ቅዱስን መመሪያዎች ተግባራዊ በማድረግ፣ ቀድሞ ትዳራቸው እንዲፈርስ ምክንያት የሆኑ ፈተናዎችን ማለፍ ችለዋል፤ አሁን ዳግመኛ በትዳር ተጣምረው በደስታ እየኖሩ ነው።