ፈጽሞ ተስፋ አትቁረጡ! አጫውት ፈጽሞ ተስፋ አትቁረጡ! ዶሪስ፣ አምላክ በሰዎች ላይ መከራ እንዲደርስ የፈቀደው ለምን እንደሆነ ማወቅ ትፈልግ ነበር። መልሱን ከየት እንዳገኘች ማወቅ ትፈልጋለህ? ይቅርታ፣ ማጫወቻው መሥራት አልቻለም። ይህን ቪዲዮ አውርድ ተዛማጅ ርዕሰ ጉዳዮች መጽሐፍ ቅዱስ የሰዎችን ሕይወት ይለውጣል የይሖዋ ምሥክሮች ተሞክሮዎች እነዚህንስ አይተሃቸዋል? መጠበቂያ ግንብ ሦስት ጥያቄዎች ሕይወቴን ለወጡት ዶሪስ ኤልድረድ ለጥያቄዎቿ አርኪ መልስ ያገኘችው ከተማሪዋ ነው፤ ታሪኳን እንድታነብ እንጋብዝሃለን። መጽሐፍ ቅዱስ የሰዎችን ሕይወት ይለውጣል በሃይማኖት ተስፋ ቆርጬ ነበር ቶም በአምላክ ማመን ቢፈልግም በዘልማድ የሚፈጸሙ ሃይማኖታዊ ሥርዓቶችን ማየት ተስፋ አስቆርጦት ነበር። መጽሐፍ ቅዱስን መማሩ የተስፋ ብርሃን የፈነጠቀለት እንዴት ነው? መጠበቂያ ግንብ ጥያቄዎቼን በሙሉ የመለሱልኝ ከመጽሐፍ ቅዱስ ላይ ነው! ኢሶሊና ላሜላ መጀመሪያ የካቶሊክ መነኩሲት በኋላም ኮሚኒስት በመሆን ዓላማ ያለው ሕይወት ለመምራት ጥረት ስታደርግ ነበር፤ ሆኖም አልተሳካላትም። ከጊዜ በኋላ ግን ከይሖዋ ምሥክሮች ጋር ስትገናኝ ዓላማ ያለው ሕይወት መምራት ስለምትችልበት መንገድ ከመጽሐፍ ቅዱስ ላይ አስረዷት። መሠረታዊ የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርቶች አምላክ ሁሉንም ሃይማኖቶች ይቀበላል? ብዙ ሰዎች የየትኛውም ሃይማኖት ተከታይ ብትሆን ለውጥ እንደሌለው ይናገራሉ። መጽሐፍ ቅዱስ የሰዎችን ሕይወት ይለውጣል የፍትሕ መዛባትን መታገል እፈልግ ነበር ራፊካ የፍትሕ መዛባትን ለመታገል የተቋቋመን አንድ ቡድን ተቀላቅላ ነበር። ሆኖም ሰላምና ፍትሕ ማምጣት የሚችለው የአምላክ መንግሥት ብቻ መሆኑን ከመጽሐፍ ቅዱስ ተምራለች። የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርቶች የመጽሐፍ ቅዱስ ኮርሳችንን ለምን አትሞክረውም? አሳታፊ የመጽሐፍ ቅዱስ ኮርስ ከአስተማሪ ጋር። አትም አጋራ አጋራ ፈጽሞ ተስፋ አትቁረጡ! መጽሐፍ ቅዱስ የሰዎችን ሕይወት ይለውጣል መከራ ሲደርስባችሁ ፈጽሞ ተስፋ አትቁረጡ! አማርኛ መከራ ሲደርስባችሁ ፈጽሞ ተስፋ አትቁረጡ! https://cms-imgp.jw-cdn.org/img/p/501000014/univ/art/501000014_univ_sqr_xl.jpg ijwcl ርዕስ 31