በዓለም ዙሪያ ያሉ የይሖዋ ምሥክሮች

ኮስራኤ

አጭር መረጃ—ኮስራኤ

  • 8,000—የሕዝብ ብዛት
  • 10—መጽሐፍ ቅዱስን የሚያስተምሩ አገልጋዮች ብዛት
  • 1—ጉባኤዎች
  • 1 ለ 889—ከሕዝብ ብዛት አንጻር የይሖዋ ምሥክሮች ሬሾ

መጠበቂያ ግንብ—የጥናት እትም

ራሳቸውን በፈቃደኝነት አቅርበዋል—ማይክሮኔዥያ

በፓስፊክ ውቅያኖስ በሚገኙ ደሴቶች የሚያገለግሉ ከሌላ አካባቢ የመጡ የይሖዋ ምሥክሮች ሦስት የተለመዱ ተፈታታኝ ሁኔታዎች ያጋጥሟቸዋል። እነዚህ የመንግሥቱ ሰባኪዎች ተፈታታኝ ሁኔታዎቹን መወጣት የቻሉት እንዴት ነው?

በተጨማሪም ይህን ተመልከት