በዓለም ዙሪያ ያሉ የይሖዋ ምሥክሮች

ደቡብ አፍሪካ

  • ስቴለንቦስ፣ ደቡብ አፍሪካ—የይሖዋ ምሥክሮች ከኬፕ ታውን ወጣ ብሎ በሚገኝ የወይን እርሻ ውስጥ ለእርሻው ባለቤት ሲሰብኩ

  • ቦ ካፕ፣ ኬፕ ታውን፣ ደቡብ አፍሪካ—ከከተማው ወጣ ብሎ በሚገኝ አካባቢ ሲሰብኩ

  • ቬልተፍሪደ፣ ምፑማላንጋ ግዛት፣ ደቡብ አፍሪካ—አንዲት የእንድቤሌ ሴት በስብሰባ ላይ እንድትገኝ የመጋበዣ ወረቀት ሲሰጧት

አጭር መረጃ—ደቡብ አፍሪካ

  • 60,605,000—የሕዝብ ብዛት
  • 100,331—መጽሐፍ ቅዱስን የሚያስተምሩ አገልጋዮች ብዛት
  • 1,966—ጉባኤዎች
  • 1 ለ 617—ከሕዝብ ብዛት አንጻር የይሖዋ ምሥክሮች ሬሾ

መጠበቂያ ግንብ—የጥናት እትም

በይሖዋ አገልግሎት ያሳለፍኩት አስደሳች ሕይወት

የሕይወት ታሪክ፦ ጆን ኪኮት

የምታደርጉት መዋጮ ጥቅም ላይ እየዋለ ያለው እንዴት ነው?

ኢንተርኔት በሌለባቸው ቦታዎችም የሚደርሰው የ​JW ሳተላይት ቻናል

በአፍሪካ ያሉ ወንድሞች፣ ኢንተርኔት ሳይኖራቸው JW ብሮድካስቲንግን መመልከት የቻሉት እንዴት ነው?

መጽሐፍ ቅዱስ የሰዎችን ሕይወት ይለውጣል

ጆኒ እና ጊዲየን፦ ከጠላትነት ወደ ወንድማማችነት

በአንዳንድ አካባቢዎች የዘር ጥላቻ እጅግ ተስፋፍቷል። በደቡብ አፍሪካ የሚኖሩ ሁለት ሰዎች ጭፍን ጥላቻን ማሸነፍ የቻሉት እንዴት ነው?