በዓለም ዙሪያ ያሉ የይሖዋ ምሥክሮች

ቫኑዋቱ

  • ፖርት-ቪላ፣ ቫኑዋቱ—ኢራታፕ በተባለ መንደር ከመጽሐፍ ቅዱስ ላይ እየጠቀሱ ሲያስተምሩ

አጭር መረጃ—ቫኑዋቱ

  • 334,000—የሕዝብ ብዛት
  • 694—መጽሐፍ ቅዱስን የሚያስተምሩ አገልጋዮች ብዛት
  • 13—ጉባኤዎች
  • 1 ለ 560—ከሕዝብ ብዛት አንጻር የይሖዋ ምሥክሮች ሬሾ

መጠበቂያ ግንብ—የጥናት እትም

ራሳቸውን በፈቃደኝነት አቅርበዋል

ወደ ሌላ አገር ተዛውረው ያገለገሉ በርካታ እህቶች መጀመሪያ ላይ ይህን ውሳኔ ለማድረግ ፈራ ተባ ብለው ነበር። ታዲያ ድፍረት ያገኙት እንዴት ነው? በውጭ አገር በአገልግሎት ካሳለፏቸው ዓመታትስ ምን ትምህርት አግኝተዋል?

በተጨማሪም ይህን ተመልከት