በዓለም ዙሪያ ያሉ የይሖዋ ምሥክሮች

ቬኔዙዌላ

  • ላ ቪክቶሪያ፣ ቬኔዙዌላ—መጽሐፍ ቅዱስን በነፃ ለማስተማር ግብዣ ሲያቀርቡ

አጭር መረጃ—ቬኔዙዌላ

  • 28,302,000—የሕዝብ ብዛት
  • 134,096—መጽሐፍ ቅዱስን የሚያስተምሩ አገልጋዮች ብዛት
  • 1,700—ጉባኤዎች
  • 1 ለ 215—ከሕዝብ ብዛት አንጻር የይሖዋ ምሥክሮች ሬሾ

ተሞክሮዎች

በቬኔዙዌላ በአስቸጋሪ ጊዜ ይሖዋን ማገልገል

በቬኔዙዌላ ያሉ ወንድሞቻችንና እህቶቻችን በአገልግሎት በቅንዓት መካፈላቸውንና አንዳቸው ለሌላው “የብርታት ምንጭ” መሆናቸውን ቀጥለዋል።

የምታደርጉት መዋጮ ጥቅም ላይ እየዋለ ያለው እንዴት ነው?

የእርዳታ ሥራ በ2021—ወንድሞቻችንና እህቶቻችን አልተተዉም

በ2021 በአንዳንድ አገሮች ያሉ ወንድሞቻችን ከኮቪድ-19 በተጨማሪ ሌሎች አደጋዎችንም ለመቋቋም እርዳታ አስፈልጓቸዋል።

መጠበቂያ ግንብ—የጥናት እትም

ይሖዋን ለማስቀደም ስል የወሰድኳቸው እርምጃዎች

የሕይወት ታሪክ፦ ዲያ ያዝቤክ

አዳዲስ ዜናዎች

ቬኔዙዌላ—ወቅታዊ መረጃ፦ አስቸጋሪ ሁኔታዎች ቢኖሩም መንፈሳዊ እንቅስቃሴያቸው ጨምሯል

በቬኔዙዌላ ያሉ የይሖዋ ምሥክሮች አስቸጋሪ ሁኔታዎች ቢኖሩም የስብከቱን ሥራ በድፍረት ማከናወናቸውን ቀጥለዋል።