በዓለም ዙሪያ ያሉ የይሖዋ ምሥክሮች

ዩክሬን

  • ሉቦኮራ፣ ዩክሬን—የይሖዋ ምሥክሮች በአንዲት ትንሽ መንደር ውስጥ ሲሰብኩ

አጭር መረጃ—ዩክሬን

  • 41,130,000—የሕዝብ ብዛት
  • 109,375—መጽሐፍ ቅዱስን የሚያስተምሩ አገልጋዮች ብዛት
  • 1,234—ጉባኤዎች
  • 1 ለ 391—ከሕዝብ ብዛት አንጻር የይሖዋ ምሥክሮች ሬሾ

ነቅታችሁ ጠብቁ!

የዩክሬን ጦርነት ሁለተኛ ዓመቱን ያዘ—መጽሐፍ ቅዱስ የሚሰጠው ተስፋ አለ?

ሁሉም ጦርነቶች መቋጫ እንደሚያገኙ መጽሐፍ ቅዱስ ተስፋ ይሰጣል፤ ስለዚህ ተስፋ ማወቅ ትፈልጋለህ?

ነቅታችሁ ጠብቁ!

ሩሲያ ዩክሬንን ወረረች—የመጽሐፍ ቅዱስ ትንቢት እየተፈጸመ ነው?

ይህ ክንውን ምን ትርጉም እንዳለው እንድታነብ እንጋብዝሃለን።

ነቅታችሁ ጠብቁ!

ሃይማኖትና የዩክሬን ጦርነት—መጽሐፍ ቅዱስ ምን ይላል?

በሁለቱም ወገን ያሉ የሃይማኖት መሪዎች ተሰሚነታቸውን በመጠቀም እያሳደሩት ያለው ተጽዕኖ ኢየሱስ ተከታዮቹን ካስተማረው ትምህርት ፈጽሞ ተቃራኒ ነው።