በዓለም ዙሪያ ያሉ የይሖዋ ምሥክሮች

ታይዋን

  • ታይቹንግ፣ ታይዋን—በዪዝሆንግ የምሽት ገበያ ውስጥ ለአንድ ሸማች በመጽሐፍ ቅዱስ ላይ የተመሠረተ ትራክት ሲበረከት

አጭር መረጃ—ታይዋን

  • 23,375,000—የሕዝብ ብዛት
  • 11,460—መጽሐፍ ቅዱስን የሚያስተምሩ አገልጋዮች ብዛት
  • 177—ጉባኤዎች
  • 1 ለ 2,060—ከሕዝብ ብዛት አንጻር የይሖዋ ምሥክሮች ሬሾ

መጠበቂያ ግንብ—የጥናት እትም

ይሖዋ የጠየቀንን ሁሉ እሺ ማለትን ተምረናል

መጠበቂያ ግንብ—የጥናት እትም

ራሳቸውን በፈቃደኝነት አቅርበዋል—ታይዋን

ከሌሎች አገራት የመጡ ከ100 የሚበልጡ ወንድሞችና እህቶች እዚህ መጥተው የመንግሥቱ አስፋፊዎች ይበልጥ በሚያስፈልጉባቸው አካባቢዎች እያገለገሉ ነው። ተሞክሯቸውን እንድታነብና እንዲሳካላቸው የረዷቸውን ነገሮች እንድትመለከት እንጋብዝሃለን።