በዓለም ዙሪያ ያሉ የይሖዋ ምሥክሮች

ትሪኒዳድ እና ቶቤጎ

አጭር መረጃ—ትሪኒዳድ እና ቶቤጎ

  • 1,409,000—የሕዝብ ብዛት
  • 10,529—መጽሐፍ ቅዱስን የሚያስተምሩ አገልጋዮች ብዛት
  • 130—ጉባኤዎች
  • 1 ለ 135—ከሕዝብ ብዛት አንጻር የይሖዋ ምሥክሮች ሬሾ

መጠበቂያ ግንብ—የጥናት እትም

ያገኘሁት ውድ ክርስቲያናዊ ውርስ በይሖዋ ቤት እንዳብብ አስችሎኛል

ለ80 ዓመታት ገደማ ይሖዋን በታማኝነት ያገለገሉትን የወንድም ዉድዎርዝ ሚልስን ተሞክሮ እንድታነብ እንጋብዝሃለን።

በተጨማሪም ይህን ተመልከት