በዓለም ዙሪያ ያሉ የይሖዋ ምሥክሮች

ሴራ ሊዮን

  • ፍሪታውን፣ ሴራ ሊዮን—በቴምኒ ቋንቋ የተዘጋጀው አምላክን ስማ የዘላለም ሕይወት ታገኛለህ የተባለ ብሮሹር ሲበረከት

  • የፍሪታውን ባሕረ ገብ መሬት፣ ሴራ ሊዮን—አንድ ሰው በአቅራቢያው በሚገኝ የስብሰባ አዳራሽ በሚካሄድ ስብሰባ ላይ እንዲገኝ ሲጋበዝ

  • ፍሪታውን፣ ሴራ ሊዮን—በቴምኒ ቋንቋ የተዘጋጀው አምላክን ስማ የዘላለም ሕይወት ታገኛለህ የተባለ ብሮሹር ሲበረከት

  • የፍሪታውን ባሕረ ገብ መሬት፣ ሴራ ሊዮን—አንድ ሰው በአቅራቢያው በሚገኝ የስብሰባ አዳራሽ በሚካሄድ ስብሰባ ላይ እንዲገኝ ሲጋበዝ

አጭር መረጃ—ሴራ ሊዮን

  • 8,472,000—የሕዝብ ብዛት
  • 2,564—መጽሐፍ ቅዱስን የሚያስተምሩ አገልጋዮች ብዛት
  • 42—ጉባኤዎች
  • 1 ለ 3,621—ከሕዝብ ብዛት አንጻር የይሖዋ ምሥክሮች ሬሾ

መጠበቂያ ግንብ—የጥናት እትም

ካፊቴሪያውን የሚያንቀሳቅሰው ፍቅር እንደሆነ ተመልክቷል

የይሖዋ ምሥክሮች በሚያደርጓቸው ትላልቅ ስብሰባዎች ላይ መገኘት የጀመርከው በ1990ዎቹ ዓመታት ወይም ከዚያ ወዲህ ከሆነ ለበርካታ አሥርተ ዓመታት ስለነበረ አንድ ዝግጅት ስትሰማ ትገረም ይሆናል።

በተጨማሪም ይህን ተመልከት