በዓለም ዙሪያ ያሉ የይሖዋ ምሥክሮች

ሰሎሞን ደሴቶች

  • ሆኒያራ፣ የሰለሞን ደሴቶች—የይሖዋ ምሥክሮች የመጽሐፍ ቅዱስን መልእክት በሰለሞን ደሴቶች በሚነገር ቋንቋ ለአንድ ሰው ሲሰብኩ

አጭር መረጃ—ሰሎሞን ደሴቶች

  • 738,000—የሕዝብ ብዛት
  • 1,907—መጽሐፍ ቅዱስን የሚያስተምሩ አገልጋዮች ብዛት
  • 50—ጉባኤዎች
  • 1 ለ 430—ከሕዝብ ብዛት አንጻር የይሖዋ ምሥክሮች ሬሾ