በዓለም ዙሪያ ያሉ የይሖዋ ምሥክሮች

ሩማኒያ

  • ቡካሬስት፣ ሮማንያ—የመጽሐፍ ቅዱስን መልእክት ማካፈል

አጭር መረጃ—ሩማኒያ

  • 18,944,000—የሕዝብ ብዛት
  • 39,723—መጽሐፍ ቅዱስን የሚያስተምሩ አገልጋዮች ብዛት
  • 528—ጉባኤዎች
  • 1 ለ 480—ከሕዝብ ብዛት አንጻር የይሖዋ ምሥክሮች ሬሾ

መጠበቂያ ግንብ—የጥናት እትም

አባቴን ባጣም አባት አግኝቻለሁ

የበላይ አካል አባል የሆነውን የወንድም ጌሪት ሎሽ የሕይወት ታሪክ አንብብ።