በዓለም ዙሪያ ያሉ የይሖዋ ምሥክሮች

ፖርቱጋል

  • ሲንትራ፣ ፖርቱጋል—የይሖዋ ምሥክሮች ከቤት ወደ ቤት እየሄዱ ሲሰብኩ

አጭር መረጃ—ፖርቱጋል

  • 9,974,000—የሕዝብ ብዛት
  • 52,498—መጽሐፍ ቅዱስን የሚያስተምሩ አገልጋዮች ብዛት
  • 653—ጉባኤዎች
  • 1 ለ 192—ከሕዝብ ብዛት አንጻር የይሖዋ ምሥክሮች ሬሾ

መጠበቂያ ግንብ—የጥናት እትም

ፖርቱጋል ውስጥ የመንግሥቱ ዘሮች የተዘሩበት መንገድ

በፖርቱጋል የነበሩት የመጀመሪያዎቹ የመንግሥቱ ሰባኪዎች የትኞቹን እንቅፋቶች ተወጥተዋል?

መጠበቂያ ግንብ—የጥናት እትም

የአምላክን ጸጋ በተለያዩ መንገዶች ተመልክተናል

ዳግላስና ሜሪ ገስት በካናዳ አቅኚዎች በነበሩበት ወቅት እንዲሁም በብራዚልና በፖርቱጋል ሚስዮናውያን ሆነው ሲያገለግሉ የአምላክን ጸጋ ተመልክተዋል።