አጭር መረጃ—ፊሊፒንስ
- 113,964,000—የሕዝብ ብዛት
- 253,876—መጽሐፍ ቅዱስን የሚያስተምሩ አገልጋዮች ብዛት
- 3,552—ጉባኤዎች
- 1 ለ 464—ከሕዝብ ብዛት አንጻር የይሖዋ ምሥክሮች ሬሾ
አዳዲስ ዜናዎች
የማቴዎስ መጽሐፍ በፊሊፒኖ ምልክት ቋንቋ ወጣ
አዳዲስ ዜናዎች
በደቡባዊ ፊሊፒንስ ከባድ ርዕደ መሬት ተከሰተ
አዳዲስ ዜናዎች
ዶክሱሪ የተባለው ከባድ አውሎ ነፋስ ፊሊፒንስን መታ
አዳዲስ ዜናዎች
በፊሊፒንስ የሚስዮናውያን ሥራ 75 ዓመት አስቆጠረ
አዳዲስ ዜናዎች
የይሖዋ ምሥክሮች አዲስ ዓለም ትርጉምን በቢኮል ቋንቋ አወጡ
መጠበቂያ ግንብ—የጥናት እትም
“ለሁሉም ዓይነት ሰዎች ሁሉንም ነገር” መሆን
ዴንተን ሆፕኪንሰን ከወጣትነቱ ጀምሮ የተሰጡት በርካታ ኃላፊነቶች ይሖዋ ሁሉንም ዓይነት ሰዎች እንደሚወድ ለመገንዘብ አስችሎታል።
መጠበቂያ ግንብ—የጥናት እትም
ራሳቸውን በፈቃደኝነት አቅርበዋል—ፊሊፒንስ
አንዳንዶች ሥራቸውን ለቅቀውና ንብረታቸውን ሸጠው በፊሊፒንስ ወደሚገኙ ራቅ ያሉ አካባቢዎች በመሄድ እንዲያገለግሉ ያነሳሳቸው ምን እንደሆነ እንድታነብብ እንጋብዝሃለን።