በዓለም ዙሪያ ያሉ የይሖዋ ምሥክሮች

ፔሩ

  • ቻቻፖያስ፣ ፔሩ—የይሖዋ ምሥክሮች ስፓንኛ ተናጋሪ ከሆኑ ገበሬዎች ጋር ስለ አምላክ መንግሥት ሲነጋገሩ

አጭር መረጃ—ፔሩ

  • 33,966,000—የሕዝብ ብዛት
  • 133,366—መጽሐፍ ቅዱስን የሚያስተምሩ አገልጋዮች ብዛት
  • 1,551—ጉባኤዎች
  • 1 ለ 261—ከሕዝብ ብዛት አንጻር የይሖዋ ምሥክሮች ሬሾ

የሕትመት ሥራ

በአንዲስ ምሥራቹን ማድረስ

በፔሩ የሚገኙት የኬችዋ ቋንቋ ተናጋሪዎች የተለያዩ ጽሑፎችንና አዲስ ዓለም ትርጉምን በአፍ መፍቻ ቋንቋቸው በማግኘታቸው ወደ ይሖዋ ይበልጥ መቅረብ ችለዋል።