በዓለም ዙሪያ ያሉ የይሖዋ ምሥክሮች

ፓናማ

  • ጉና ያላ፣ ፓናማ—በኑርዱፕ ደሴት ለሚኖር የጉና (የቀድሞ መጠሪያው ኩና ነው) ዓሣ አጥማጅ በአፍ መፍቻ ቋንቋው ሲሰበክ

አጭር መረጃ—ፓናማ

  • 4,511,000—የሕዝብ ብዛት
  • 18,525—መጽሐፍ ቅዱስን የሚያስተምሩ አገልጋዮች ብዛት
  • 310—ጉባኤዎች
  • 1 ለ 247—ከሕዝብ ብዛት አንጻር የይሖዋ ምሥክሮች ሬሾ

ንቁ!

ፓናማን እንጎብኝ

ፓናማ ይበልጥ የምትታወቀው፣ የባሕር መተላለፊያ ቦይ ያላት በመሆኑ ነው። ስለ ፓናማ እና በዚህች አገር ስለሚኖሩት ሰዎች አንብብ።

በተጨማሪም ይህን ተመልከት