በዓለም ዙሪያ ያሉ የይሖዋ ምሥክሮች

ኒው ዚላንድ

  • ዋይተማታ ወደብ፣ ኦክላንድ፣ ኒው ዚላንድ—ለአንድ ዓሣ አስጋሪ የመጽሐፍ ቅዱስ መልእክት መደበኛ ባልሆነ መንገድ ሲሰበክ

አጭር መረጃ—ኒው ዚላንድ

  • 5,199,000—የሕዝብ ብዛት
  • 14,607—መጽሐፍ ቅዱስን የሚያስተምሩ አገልጋዮች ብዛት
  • 170—ጉባኤዎች
  • 1 ለ 360—ከሕዝብ ብዛት አንጻር የይሖዋ ምሥክሮች ሬሾ

ከታሪክ ማኅደራችን

የኒው ዚላንድ የይሖዋ ምሥክሮች—ሰላማዊ እና ታማኝ ክርስቲያኖች

የይሖዋ ምሥክሮች በ1940ዎቹ ለማኅበረሰቡ ደኅንነት አደገኛ እንደሆኑ ተደርገው የተቆጠሩት ለምንድን ነው?

ንቁ!

ኒው ዚላንድን እንጎብኝ

ኒው ዚላንድ በአንጻራዊ ሁኔታ ርቃ የምትገኝ አገር ብትሆንም በየዓመቱ ሦስት ሚሊዮን በሚያክሉ ቱሪስቶች ትጎበኛለች። ይቺን አገር ታዋቂ የቱሪስት መስህብ ያደረጋት ምንድን ነው?

በተጨማሪም ይህን ተመልከት