በዓለም ዙሪያ ያሉ የይሖዋ ምሥክሮች

ኔፓል

  • የታርፑ መንደር፣ ኔፓል—የታማግ ቋንቋ ተናጋሪ ከሆነ አንድ ገበሬ ጋር መጽሐፍ ቅዱሳዊ ውይይት ሲደረግ

አጭር መረጃ—ኔፓል

  • 29,165,000—የሕዝብ ብዛት
  • 2,823—መጽሐፍ ቅዱስን የሚያስተምሩ አገልጋዮች ብዛት
  • 43—ጉባኤዎች
  • 1 ለ 10,465—ከሕዝብ ብዛት አንጻር የይሖዋ ምሥክሮች ሬሾ

ንቁ!

“እንዲህ ያለ ፍቅር በማየታችን ልባችን በጣም ተነክቷል”

ቅዳሜ ሚያዝያ 25, 2015፣ በመሬት መንቀጥቀጥ መለኪያ 7.8 የደረሰ የምድር ነውጥ በኔፓል ተከሰተ። የይሖዋ ምሥክሮች እውነተኛ ክርስቲያኖች እንደሚዋደዱና በችግር ጊዜ እንደሚረዳዱ ያሳዩት እንዴት ነው?

መጠበቂያ ግንብ—የጥናት እትም

ራሳቸውን በፈቃደኝነት አቅርበዋል

ወደ ሌላ አገር ተዛውረው ያገለገሉ በርካታ እህቶች መጀመሪያ ላይ ይህን ውሳኔ ለማድረግ ፈራ ተባ ብለው ነበር። ታዲያ ድፍረት ያገኙት እንዴት ነው? በውጭ አገር በአገልግሎት ካሳለፏቸው ዓመታትስ ምን ትምህርት አግኝተዋል?