በዓለም ዙሪያ ያሉ የይሖዋ ምሥክሮች

ሞዛምቢክ

  • ባይሮ ዶስ ፔስካሶሬስ፣ ማፑቶ አቅራቢያ፣ ሞዛምቢክ—የይሖዋ ምሥክሮች መጠበቂያ ግንብ ሲሰጡ

አጭር መረጃ—ሞዛምቢክ

  • 32,420,000—የሕዝብ ብዛት
  • 87,668—መጽሐፍ ቅዱስን የሚያስተምሩ አገልጋዮች ብዛት
  • 1,651—ጉባኤዎች
  • 1 ለ 398—ከሕዝብ ብዛት አንጻር የይሖዋ ምሥክሮች ሬሾ

የምታደርጉት መዋጮ ጥቅም ላይ እየዋለ ያለው እንዴት ነው?

የክልል ስብሰባውን በቴሌቪዥንና በሬዲዮ መከታተል

የ2020 የክልል ስብሰባ በኢንተርኔት አማካኝነት ተሰራጭቶ ነበር፤ ሆኖም በማላዊና በሞዛምቢክ የሚኖሩ በርካታ ሰዎች ኢንተርኔት አያገኙም። ታዲያ የክልል ስብሰባውን መከታተል የቻሉት እንዴት ነው?