በዓለም ዙሪያ ያሉ የይሖዋ ምሥክሮች

ማሌዥያ

  • ጆርጅ ታውን፣ ማሌዥያ—ስለ አምላክ መንግሥት ሲሰበክ

አጭር መረጃ—ማሌዥያ

  • 33,200,000—የሕዝብ ብዛት
  • 5,645—መጽሐፍ ቅዱስን የሚያስተምሩ አገልጋዮች ብዛት
  • 119—ጉባኤዎች
  • 1 ለ 5,959—ከሕዝብ ብዛት አንጻር የይሖዋ ምሥክሮች ሬሾ

ከታሪክ ማኅደራችን

በደቡብ ምሥራቅ እስያ የእውነት ብርሃን ፋና ወጊ የሆነችው ላይትቤረር

ላይትቤረር በተባለችው ጀልባ ይጓዙ የነበሩት ጥቂት ወንድሞች ተቃውሞ ቢያጋጥማቸውም ብዙ ሕዝብ በሚኖርበት ሰፊ የሆነ ክልል የመጽሐፍ ቅዱስን እውነት በድፍረት አውጀዋል።

በተጨማሪም ይህን ተመልከት