በዓለም ዙሪያ ያሉ የይሖዋ ምሥክሮች

ማላዊ

አጭር መረጃ—ማላዊ

  • 20,728,000—የሕዝብ ብዛት
  • 109,108—መጽሐፍ ቅዱስን የሚያስተምሩ አገልጋዮች ብዛት
  • 1,882—ጉባኤዎች
  • 1 ለ 211—ከሕዝብ ብዛት አንጻር የይሖዋ ምሥክሮች ሬሾ

መጠበቂያ ግንብ—የጥናት እትም

ይሖዋ ጎዳናዬን እንዲመራልኝ ፈቅጃለሁ

የሕይወት ታሪክ፦ ኪት ኢተን

የምታደርጉት መዋጮ ጥቅም ላይ እየዋለ ያለው እንዴት ነው?

የክልል ስብሰባውን በቴሌቪዥንና በሬዲዮ መከታተል

የ2020 የክልል ስብሰባ በኢንተርኔት አማካኝነት ተሰራጭቶ ነበር፤ ሆኖም በማላዊና በሞዛምቢክ የሚኖሩ በርካታ ሰዎች ኢንተርኔት አያገኙም። ታዲያ የክልል ስብሰባውን መከታተል የቻሉት እንዴት ነው?

የምታደርጉት መዋጮ ጥቅም ላይ እየዋለ ያለው እንዴት ነው?

ኢንተርኔት በሌለባቸው ቦታዎችም የሚደርሰው የ​JW ሳተላይት ቻናል

በአፍሪካ ያሉ ወንድሞች፣ ኢንተርኔት ሳይኖራቸው JW ብሮድካስቲንግን መመልከት የቻሉት እንዴት ነው?

የሕትመት ሥራ

በአፍሪካ የሚኖሩ ዓይነ ስውራንን መርዳት

በማላዊ የሚኖሩ ዓይነ ስውራን በቺቼዋ ቋንቋ በብሬይል ለተዘጋጁት መጽሐፍ ቅዱሳዊ ጽሑፎች ያላቸውን አድናቆት ገልጸዋል።