በዓለም ዙሪያ ያሉ የይሖዋ ምሥክሮች

ምያንማር

  • ታ ባውት ንጉ፣ ምያንማር—መጽሐፍ ቅዱስን ለማስተማር የሚረዳ ጽሑፍ ሲሰጥ

አጭር መረጃ—ምያንማር

  • 56,145,000—የሕዝብ ብዛት
  • 5,171—መጽሐፍ ቅዱስን የሚያስተምሩ አገልጋዮች ብዛት
  • 96—ጉባኤዎች
  • 1 ለ 10,962—ከሕዝብ ብዛት አንጻር የይሖዋ ምሥክሮች ሬሾ

መጠበቂያ ግንብ—የጥናት እትም

ራሳቸውን በፈቃደኝነት አቅርበዋል—ምያንማር

በርካታ የይሖዋ ምሥክሮች የትውልድ አገራቸውን ትተው በመሄድ በምያንማር ያለውን የመከር ሥራ ለመደገፍ የተነሳሱት ለምንድን ነው?