በዓለም ዙሪያ ያሉ የይሖዋ ምሥክሮች

ሞልዶቫ

አጭር መረጃ—ሞልዶቫ

  • 2,978,000—የሕዝብ ብዛት
  • 17,979—መጽሐፍ ቅዱስን የሚያስተምሩ አገልጋዮች ብዛት
  • 195—ጉባኤዎች
  • 1 ለ 167—ከሕዝብ ብዛት አንጻር የይሖዋ ምሥክሮች ሬሾ

መጠበቂያ ግንብ

ድሆች ብንሆንም በመንፈሳዊ ሀብታሞች ነን

አሌክሳንደር ኡርሱ፣ በቀድሞዋ ሶቪየት ኅብረት እንኳ መንፈሳዊ እድገት እንዳይኖር ማገድ እንዳልተቻለ ተመልክቷል። የሕይወት ታሪኩን እንድታነብብ እንጋብዝሃለን።

በተጨማሪም ይህን ተመልከት