በዓለም ዙሪያ ያሉ የይሖዋ ምሥክሮች

ላትቪያ

  • ሪጋ፣ ላትቪያ—የይሖዋ ምሥክሮች jw.org የተባለውን ድረ ገጽ መጠቀም የሚቻልበትን መንገድ ሲያሳዩ

አጭር መረጃ—ላትቪያ

  • 1,883,000—የሕዝብ ብዛት
  • 2,135—መጽሐፍ ቅዱስን የሚያስተምሩ አገልጋዮች ብዛት
  • 29—ጉባኤዎች
  • 1 ለ 898—ከሕዝብ ብዛት አንጻር የይሖዋ ምሥክሮች ሬሾ

መጠበቂያ ግንብ

“ምድር ገነት እንደምትሆን የሚገልጸው ተስፋ ሕይወቴን ለወጠው”

ኢቫርስ ቪጉሊስ በሕይወቱ ውስጥ ትልቅ ቦታ የሚሰጠው በሞተር ሳይክል ውድድር ለሚያገኘው ዝና፣ ክብርና ደስታ ነበር። የመጽሐፍ ቅዱስ እውነት በሕይወቱ ላይ ለውጥ ያመጣው እንዴት ነው?

በተጨማሪም ይህን ተመልከት