በዓለም ዙሪያ ያሉ የይሖዋ ምሥክሮች

ካዛክስታን

አጭር መረጃ—ካዛክስታን

  • 19,899,000—የሕዝብ ብዛት
  • 17,287—መጽሐፍ ቅዱስን የሚያስተምሩ አገልጋዮች ብዛት
  • 229—ጉባኤዎች
  • 1 ለ 1,164—ከሕዝብ ብዛት አንጻር የይሖዋ ምሥክሮች ሬሾ

ንቁ!

ካዛክስታንን እንጎብኝ

በጥንት ጊዜ የነበሩ የካዛክስታን ሕዝቦች ከቦታ ቦታ የሚዘዋወሩ አርብቶ አደሮች ነበሩ፤ እንዲሁም የሚኖሩት የርቶች ውስጥ ነበር። የካዛክስታን ሕዝቦች በዛሬው ጊዜ ያላቸው አኗኗር የጥንት አያቶቻቸው ስለነበሯቸው ባሕሎች ምን የሚጠቁመው ነገር አለ?