በዓለም ዙሪያ ያሉ የይሖዋ ምሥክሮች

ኮሪያ፣ ሪፑብሊክ

  • ሳምቺዮንግ-ዶንግ፣ ሶል፣ ደቡብ ኮሪያ—አንድ የይሖዋ ምሥክር መጽሐፍ ቅዱስ እየጠቀሰ ሲያስተምር

  • ዳሬንጊ መንደር፣ ናምሄዶ ደሴት፣ ደቡብ ኮሪያ—የይሖዋ ምሥክሮች አምላክን ስማ የተባለውን ብሮሹር ሲሰጡ

  • ናንሳን ሺ፣ ቹንግናም፣ ደቡብ ኮሪያ—ምግብ ከተቀመጠበት ማሰሮ ምግብ ለምትወስድ ሴት የመጽሐፍ ቅዱስን መልእክት ሲነግሯት

አጭር መረጃ—ኮሪያ፣ ሪፑብሊክ

  • 51,408,000—የሕዝብ ብዛት
  • 106,161—መጽሐፍ ቅዱስን የሚያስተምሩ አገልጋዮች ብዛት
  • 1,252—ጉባኤዎች
  • 1 ለ 485—ከሕዝብ ብዛት አንጻር የይሖዋ ምሥክሮች ሬሾ

አዳዲስ ዜናዎች

ክርስቲያናዊ የገለልተኝነት አቋም—የደቡብ ኮሪያ ወንድሞች የእምነትና የድፍረት ታሪክ

ከ1953 አንስቶ በኮሪያ የሚኖሩ ወጣት የይሖዋ ምሥክሮች ወታደራዊ አገልግሎት ለመስጠት ፈቃደኛ ባለመሆናቸው ምክንያት ይታሰሩ ነበር። የካቲት 2019 ግን ሁኔታው ተቀየረ። እንዲህ ያለው ታሪካዊ ድል ሊገኝ የቻለው እንዴት እንደሆነ ተመልከት።