በዓለም ዙሪያ ያሉ የይሖዋ ምሥክሮች

ጣሊያን

  • ቬኒስ፣ ጣሊያን—የይሖዋ ምሥክሮች የሚያጽናና የመጽሐፍ ቅዱስ መልእክት ሲናገሩ

አጭር መረጃ—ጣሊያን

  • 58,851,000—የሕዝብ ብዛት
  • 250,193—መጽሐፍ ቅዱስን የሚያስተምሩ አገልጋዮች ብዛት
  • 2,804—ጉባኤዎች
  • 1 ለ 236—ከሕዝብ ብዛት አንጻር የይሖዋ ምሥክሮች ሬሾ

አዳዲስ ዜናዎች

በናዚዎችና በፋሽስቶች ጥቃት ለተፈጸመባቸው የይሖዋ ምሥክሮች ጣሊያን ውስጥ መታሰቢያ ቆመላቸው

በመላው አውሮፓ በናዚዎች ጥቃት የተፈጸመባቸውን በሺዎች የሚቆጠሩ የይሖዋ ምሥክሮች የሚዘክር ፕሮግራም በጣሊያን፣ ትሪዬስቴ ከተማ ውስጥ በሚገኘው በሪሲዬራ ዲ ሰን ሳባ ተካሂዶ ነበር።

አዳዲስ ዜናዎች

የጣሊያን ጠቅላይ ፍርድ ቤት የይሖዋ ምሥክሮችን ሕክምና የመምረጥ መብት አስከበረ

የጣሊያን ጠቅላይ ፍርድ ቤት ወንድሞቻችን ያላቸውን ሕክምና የመምረጥ መብት አስከበረ።

አዳዲስ ዜናዎች

ጣሊያን ውስጥ በተደረጉ ሁለት ትላልቅ የሕክምና ኮንፈረንሶች ላይ የተገኙ ሐኪሞች በደም ምትክ የሚሰጡ የሕክምና አማራጮች ያላቸውን ጠቀሜታ ገለጹ

ሁለቱ ኮንፈረንሶች በደም ምትክ የሚሰጡ የሕክምና አማራጮችን በተመለከተ ለበርካታ የሕክምና ባለሙያዎች ወቅታዊ መረጃ ለመስጠት ጥሩ አጋጣሚ ከፍተዋል። በተጨማሪም አንዳንድ የሰመመን ባለሙያዎችና የቀዶ ሕክምና ባለሙያዎች ለይሖዋ ምሥክሮች ሕክምና በመስጠታቸው ያገኙትን ጥቅም ገልጸዋል።

ንቁ!

ጣሊያንን እንጎብኝ

ጣሊያን ዘመናት ባስቆጠረው ታሪኳ፣ የተለያየ ገጽታ በተላበሰው መልክዓ ምድሯና ተጫዋች በሆነው ሕዝቧ ትታወቃለች። ስለዚች አገርም ሆነ በዚያ ያሉት የይሖዋ ምሥክሮች እያደረጉት ስላለው እንቅስቃሴ አንብብ።