በዓለም ዙሪያ ያሉ የይሖዋ ምሥክሮች

አየርላንድ

  • ደብሊን፣ አየርላንድ—ግራንድ ካናል ስኩዌር በተባለው ቦታ እውነቱን ማወቅ ትፈልጋለህ? የተባለው ትራክት ሲበረከት

አጭር መረጃ—አየርላንድ

  • 7,052,000—የሕዝብ ብዛት
  • 7,974—መጽሐፍ ቅዱስን የሚያስተምሩ አገልጋዮች ብዛት
  • 121—ጉባኤዎች
  • 1 ለ 907—ከሕዝብ ብዛት አንጻር የይሖዋ ምሥክሮች ሬሾ

የሕትመት ሥራ

በብሪታንያና በአየርላንድ በሚነገሩ የአፍ መፍቻ ቋንቋዎች ምሥራቹን መስበክ

የይሖዋ ምሥክሮች በብሪታንያና በአየርላንድ በሚነገሩ የአፍ መፍቻ ቋንቋዎች መናገርና ማንበብ ለሚችሉ ሰዎች ለመስበክ ልዩ ጥረት ያደርጋሉ። ታዲያ ሰዎች የሰጡት ምላሽ ምን ይመስላል?

የስብከት ሥራ

ራቅ ብለው በሚገኙ አካባቢዎች መስበክ—አየርላንድ

አንድ ቤተሰብ ራቅ ብሎ በሚገኝ አካባቢ ምሥራቹን መስበኩ እርስ በርስ እንዲቀራረብ የረዳው እንዴት እንደሆነ ገልጿል።

ንቁ!

አየርላንድን እንጎብኝ

ሰው ወዳድ ከሆኑት የኤመራልድ ደሴት ነዋሪዎች ጋር እናስተዋውቅህ።

በተጨማሪም ይህን ተመልከት