በዓለም ዙሪያ ያሉ የይሖዋ ምሥክሮች

ጋያና

አጭር መረጃ—ጋያና

  • 798,000—የሕዝብ ብዛት
  • 3,280—መጽሐፍ ቅዱስን የሚያስተምሩ አገልጋዮች ብዛት
  • 46—ጉባኤዎች
  • 1 ለ 249—ከሕዝብ ብዛት አንጻር የይሖዋ ምሥክሮች ሬሾ

ተሞክሮዎች

ራሳቸውን በፈቃደኝነት አቅርበዋል—ጋያና

ሰባኪዎች ይበልጥ በሚያስፈልጉበት ቦታ ከሚያገለግሉት ከእነዚህ ወንድሞች ምን ትምህርት እናገኛለን? በውጭ አገር ለማገልገል የምትፈልግ ከሆነ ከእነዚህ ወንድሞች የምታገኘው ትምህርት እንዴት ሊረዳህ ይችላል?

በተጨማሪም ይህን ተመልከት