በዓለም ዙሪያ ያሉ የይሖዋ ምሥክሮች

ፊጂ

አጭር መረጃ—ፊጂ

  • 916,000—የሕዝብ ብዛት
  • 3,005—መጽሐፍ ቅዱስን የሚያስተምሩ አገልጋዮች ብዛት
  • 60—ጉባኤዎች
  • 1 ለ 312—ከሕዝብ ብዛት አንጻር የይሖዋ ምሥክሮች ሬሾ

መጠበቂያ ግንብ

ለሰባት ትውልዶች ሲተላለፍ የቆየ ውርስ

ኬቨን ዊሊያምስ ቤተሰቡ እውነተኛውን አምላክ ይሖዋን በቅንዓት እንዳገለገለ ይናገራል።