አጭር መረጃ—ኢትዮጵያ
- 123,771,000—የሕዝብ ብዛት
- 11,512—መጽሐፍ ቅዱስን የሚያስተምሩ አገልጋዮች ብዛት
- 206—ጉባኤዎች
- 1 ለ 11,053—ከሕዝብ ብዛት አንጻር የይሖዋ ምሥክሮች ሬሾ
አዳዲስ ዜናዎች
የማቴዎስ መጽሐፍ በሲዳምኛ እና በወላይትኛ ቋንቋዎች ወጣ
መጠበቂያ ግንብ—የጥናት እትም
ይሖዋ ከጠበቅኩት በላይ አትረፍርፎ ባርኮኛል
ማንፍሬድ ቶናክ በአፍሪካ ሚስዮናዊ ሆኖ ያሳለፈው ሕይወት ትዕግሥትንና ባሉት ነገሮች መርካትን እንዲሁም ሌሎች በርካታ ግሩም ባሕርያትን አስተምሮታል።