አጭር መረጃ—ኢስቶኒያ
- 1,366,000—የሕዝብ ብዛት
- 4,110—መጽሐፍ ቅዱስን የሚያስተምሩ አገልጋዮች ብዛት
- 54—ጉባኤዎች
- 1 ለ 335—ከሕዝብ ብዛት አንጻር የይሖዋ ምሥክሮች ሬሾ
የሕትመት ሥራ
ኢስቶኒያ ለአንድ “ታላቅ ሥራ” እውቅና ሰጠች
በኢስቶኒያኛ የተዘጋጀው አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ፣ በ2014 በኢስቶኒያ በተዘጋጀው ላንጉዌጅ ዲድ ኦቭ ዘ ይር አዋርድ ላይ በዕጩ ተሸላሚነት ቀርቦ ነበር።