በዓለም ዙሪያ ያሉ የይሖዋ ምሥክሮች

ኩባ

  • ሃቫና፣ ኩባ—የይሖዋ ምሥክሮች በድሮው የሃቫና ክፍል ከቤት ወደ ቤት ሲሰብኩ

አጭር መረጃ—ኩባ

  • 11,090,000—የሕዝብ ብዛት
  • 87,907—መጽሐፍ ቅዱስን የሚያስተምሩ አገልጋዮች ብዛት
  • 1,366—ጉባኤዎች
  • 1 ለ 129—ከሕዝብ ብዛት አንጻር የይሖዋ ምሥክሮች ሬሾ