በዓለም ዙሪያ ያሉ የይሖዋ ምሥክሮች

ቺሊ

  • በካልቡኮ ተራራ አጠገብ፣ ቺሊ—ስለ ዘላለም ሕይወት በሚገልጸው የመጽሐፍ ቅዱስ ተስፋ ላይ ሲወያዩ

  • ቫልፓራይሶ፣ ቺሊ—የመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅስ ሲነበብ

  • በካልቡኮ ተራራ አጠገብ፣ ቺሊ—ስለ ዘላለም ሕይወት በሚገልጸው የመጽሐፍ ቅዱስ ተስፋ ላይ ሲወያዩ

  • ቫልፓራይሶ፣ ቺሊ—የመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅስ ሲነበብ

አጭር መረጃ—ቺሊ

  • 19,961,000—የሕዝብ ብዛት
  • 87,175—መጽሐፍ ቅዱስን የሚያስተምሩ አገልጋዮች ብዛት
  • 964—ጉባኤዎች
  • 1 ለ 232—ከሕዝብ ብዛት አንጻር የይሖዋ ምሥክሮች ሬሾ

መጠበቂያ ግንብ—የጥናት እትም

የታሰበበት ዘመቻ ያስገኘው ውጤት

በቺሊ የምትኖር አንዲት የአሥር ዓመት ልጅ በትምህርት ቤቷ የሚገኙ የማፑዱንጉን ቋንቋ ተናጋሪዎችን በአንድ ልዩ ሥነ ሥርዓት ላይ እንዲገኙ ለመጋበዝ ስትል ያከናወነችውን ትጋት የተሞላበት ተግባር ለማወቅ ይህን ርዕስ እንድታነብ እንጋብዝሃለን።