አጭር መረጃ—ስዊዘርላንድ
- 8,813,000—የሕዝብ ብዛት
- 20,024—መጽሐፍ ቅዱስን የሚያስተምሩ አገልጋዮች ብዛት
- 258—ጉባኤዎች
- 1 ለ 445—ከሕዝብ ብዛት አንጻር የይሖዋ ምሥክሮች ሬሾ
ዙሪክ፣ ስዊዘርላንድ—በእጅ የሚያዙ ፖስተሮችን በመጠቀም የመጽሐፍ ቅዱስን መልእክት ሲያስተዋውቁ
ሞንትሮይ፣ ስዊዘርላንድ—የይሖዋ ምሥክሮች ሻቶ ደ ሺዮን አካባቢ በመጽሐፍ ቅዱስ ላይ የተመሠረተ ጽሑፍ ሲሰጡ
ሉሰርን፣ ስዊዘርላንድ—በመጽሐፍ ቅዱስ ላይ የተመሠረተ ቪዲዮ ከjw.org ላይ ሲያሳዩ
ላቩ ክልል፣ ስዊዘርላንድ—የመጽሐፍ ቅዱስን መልእክት ሲሰብኩ