በዓለም ዙሪያ ያሉ የይሖዋ ምሥክሮች

መካከለኛው አፍሪካ ሪፑብሊክ

አጭር መረጃ—መካከለኛው አፍሪካ ሪፑብሊክ

  • 5,119,000—የሕዝብ ብዛት
  • 2,932—መጽሐፍ ቅዱስን የሚያስተምሩ አገልጋዮች ብዛት
  • 64—ጉባኤዎች
  • 1 ለ 1,791—ከሕዝብ ብዛት አንጻር የይሖዋ ምሥክሮች ሬሾ

መጠበቂያ ግንብ—የጥናት እትም

እጆቼ እንዳይዝሉ ቁርጥ ውሳኔ አድርጌያለሁ

ማክሲም ዳኒሌኮ ለ68 ዓመታት በሚስዮናዊነት ሲያገለግሉ ስላጋጠሟቸው አስገራሚ ነገሮች እንድታነብ እንጋብዝሃለን።