በዓለም ዙሪያ ያሉ የይሖዋ ምሥክሮች

ካናዳ

  • ሞንትሪያል፣ ካናዳ​—መጠበቂያ ግንብ ሲሰጥ

አጭር መረጃ—ካናዳ

  • 38,704,000—የሕዝብ ብዛት
  • 120,388—መጽሐፍ ቅዱስን የሚያስተምሩ አገልጋዮች ብዛት
  • 1,164—ጉባኤዎች
  • 1 ለ 325—ከሕዝብ ብዛት አንጻር የይሖዋ ምሥክሮች ሬሾ

የስብከት ሥራ

በካናዳ ለሚኖሩ አቦርጅኖች ምሥራቹን መስበክ

የይሖዋ ምሥክሮች፣ ሁሉም አቦርጅኖች በአፍ መፍቻ ቋንቋቸው ስለ ፈጣሪ እንዲማሩ ለመርዳት ሲሉ የመጽሐፍ ቅዱስን መልእክት በተለያዩ የአቦርጅን ቋንቋዎች ይሰብካሉ።

አዳዲስ ዜናዎች

በካናዳ የጉልበት ሥራ ካምፖች ወንድሞቻችን ያሳዩት አስደናቂ እምነት

ወንድሞቻችን በካናዳ ካሉ የጉልበት ሥራ ካምፖች ነፃ ከወጡ ዘንድሮ 75ኛ ዓመታቸው ነው። ለእስር የተዳረጉት በመጽሐፍ ቅዱስ የሠለጠነ ሕሊናቸው የማይፈቅድላቸውን ነገር ለማድረግ ስላልተስማሙ ነው።