በዓለም ዙሪያ ያሉ የይሖዋ ምሥክሮች

ቡርኪና ፋሶ

  • ማንጋ፣ ቡርኪና ፋሶ—ጥጥ በሚሰበሰብበት ወቅት መመሥከር

አጭር መረጃ—ቡርኪና ፋሶ

  • 22,721,000—የሕዝብ ብዛት
  • 1,986—መጽሐፍ ቅዱስን የሚያስተምሩ አገልጋዮች ብዛት
  • 50—ጉባኤዎች
  • 1 ለ 12,470—ከሕዝብ ብዛት አንጻር የይሖዋ ምሥክሮች ሬሾ

መጠበቂያ ግንብ—የጥናት እትም

ራሳቸውን በፈቃደኝነት አቅርበዋል—ምዕራብ አፍሪካ

አንዳንድ አውሮፓውያን ወደ ምዕራብ አፍሪካ እንዲሄዱ ያነሳሳቸው ምንድን ነው? እዚያስ ምን አጋጠማቸው?

መጠበቂያ ግንብ—የጥናት እትም

ወደ አምላክ መቅረቤ ጠቅሞኛል

ሴረ ማይገ ዘጠኝ ዓመት ሲሆናት አካላዊ እድገት ማድረጓን ብታቆምም መንፈሳዊ እድገት ማድረጓን ግን አላቆመችም።

በተጨማሪም ይህን ተመልከት