በዓለም ዙሪያ ያሉ የይሖዋ ምሥክሮች

ኦስትሪያ

  • ሃልስታት፣ ኦስትሪያ—ከቤት ወደ ቤት ሲሰብኩ

  • ቪየና፣ ኦስትሪያ—የመጽሐፍ ቅዱስ መልእክት በሚካኤለርፕላትዝ ሲሰበክ

  • ሃልስታት፣ ኦስትሪያ—ከቤት ወደ ቤት ሲሰብኩ

  • ቪየና፣ ኦስትሪያ—የመጽሐፍ ቅዱስ መልእክት በሚካኤለርፕላትዝ ሲሰበክ

አጭር መረጃ—ኦስትሪያ

  • 9,105,000—የሕዝብ ብዛት
  • 22,443—መጽሐፍ ቅዱስን የሚያስተምሩ አገልጋዮች ብዛት
  • 283—ጉባኤዎች
  • 1 ለ 411—ከሕዝብ ብዛት አንጻር የይሖዋ ምሥክሮች ሬሾ

ማኅበረሰቡን የሚጠቅሙ ተግባሮች

በማዕከላዊ አውሮፓ ለስደተኞች የተበረከተ እርዳታ

ስደተኞች ማግኘት የሚያስፈልጋቸው ቁሳዊ እርዳታ ብቻ አይደለም። የይሖዋ ምሥክሮች በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ የሚገኘውን አጽናኝ ተስፋ በመናገር ለስደተኞች እርዳታ ያበረክታሉ።

መጠበቂያ ግንብ—የጥናት እትም

አባቴን ባጣም አባት አግኝቻለሁ

የበላይ አካል አባል የሆነውን የወንድም ጌሪት ሎሽ የሕይወት ታሪክ አንብብ።

በተጨማሪም ይህን ተመልከት