በዓለም ዙሪያ ያሉ የይሖዋ ምሥክሮች

አርጀንቲና

  • ካታማርካ፣ አርጀንቲና—አንድ የይሖዋ ምሥክር በአሉምብሬይራ መንደር አቅራቢያ፣ ለአንድ እረኛ ከመጽሐፍ ቅዱስ ላይ ጥቅስ ሲያነብለት

አጭር መረጃ—አርጀንቲና

  • 46,045,000—የሕዝብ ብዛት
  • 153,751—መጽሐፍ ቅዱስን የሚያስተምሩ አገልጋዮች ብዛት
  • 1,938—ጉባኤዎች
  • 1 ለ 301—ከሕዝብ ብዛት አንጻር የይሖዋ ምሥክሮች ሬሾ

አዳዲስ ዜናዎች

የአርጀንቲና ቅርንጫፍ ቢሮ አዲስ ቤተ መዘክር ከፈተ

ቤተ መዘክሩ ሁለት አውደ ርዕዮች አሉት፤ ጭብጦቹ “በእምነታቸው ምሰሏቸው” እና “ቃልህ ለዘላለም ይኖራል” የሚሉ ናቸው።