በዓለም ዙሪያ ያሉ የይሖዋ ምሥክሮች

አንጎላ

  • ሉዋንዳ፣ አንጎላ—የመጽሐፍ ቅዱስ መልእክት በፖርቱጋልኛ ሲሰበክ

አጭር መረጃ—አንጎላ

  • 36,149,000—የሕዝብ ብዛት
  • 169,960—መጽሐፍ ቅዱስን የሚያስተምሩ አገልጋዮች ብዛት
  • 2,567—ጉባኤዎች
  • 1 ለ 221—ከሕዝብ ብዛት አንጻር የይሖዋ ምሥክሮች ሬሾ

የምታደርጉት መዋጮ ጥቅም ላይ እየዋለ ያለው እንዴት ነው?

አደጋ ለደረሰባቸው እርዳታ ማበርከት

በ2020 የአገልግሎት ዓመት በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ ወንድሞቻችን በወረርሽኙና በተፈጥሮ አደጋዎች ምክንያት ችግር አጋጥሟቸዋል። እነሱን ለመርዳት ምን አድርገናል?