በዓለም ዙሪያ ያሉ የይሖዋ ምሥክሮች

አልባኒያ

  • ጂሮካስተር፣ አልባኒያ—ሕይወት የተገኘው በፍጥረት ነው? የተባለው ብሮሹር ሲሰጥ

አጭር መረጃ—አልባኒያ

  • 2,762,000—የሕዝብ ብዛት
  • 5,461—መጽሐፍ ቅዱስን የሚያስተምሩ አገልጋዮች ብዛት
  • 83—ጉባኤዎች
  • 1 ለ 511—ከሕዝብ ብዛት አንጻር የይሖዋ ምሥክሮች ሬሾ

ተሞክሮዎች

ራሳቸውን በፈቃደኝነት አቅርበዋል—አልባኒያ እና ኮሶቮ

በሌላ አገር የሚያገለግሉ አስፋፊዎች የሚያጋጥሟቸውን ተፈታታኝ ሁኔታዎች ለመወጣት የረዳቸው ምንድን ነው?