በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት መልመጃዎች

ከእቶን እሳት ዳኑ!

ስለ ሲድራቅ፣ ሚሳቅና አብደናጎ ከሚናገረው ታሪክ ትምህርት ማግኘት ትችላለህ። ይህን መልመጃ አውርደህ ታሪኩን ከመጽሐፍ ቅዱስ ላይ አንብብ። በምታነብበት ጊዜ ታሪኩ ሕያው እንዲሆንልህ አድርግ!