በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪክ ካርዶች

በጣም ስለምትወዳቸው የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮች ይበልጥ ማወቅ ትፈልጋለህ? ከታች የሚገኙትን ካርዶች አውርደህ ካተምካቸው በኋላ ለሁለት አጥፈህ ሁሉንም አንድ ላይ አስቀምጣቸው!