በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

መረጃ ሰጪ ብሮሹሮች

 

የይሖዋ ምሥክሮች እነማን ናቸው?

አጠቃላይ መረጃ ስለ ይሖዋ ምሥክሮች—እንቅስቃሴያቸው ምን ይመስላል? የተደራጁትስ እንዴት ነው?

የይሖዋ ምሥክሮች በማኅበረሰቡ ውስጥ

የይሖዋ ምሥክሮች በሚኖሩበት ማኅበረሰብ ውስጥ ጠቃሚ ድርሻ ለማበርከት ጥረት ያደርጋሉ፤ ለምሳሌ መጽሐፍ ቅዱስን ያስተምራሉ እንዲሁም በአደጋ ወቅት ሰብዓዊ እርዳታ ይሰጣሉ።