የክርስቲያናዊ ሕይወትና አገልግሎት ስብሰባ አስተዋጽኦ ሐምሌ–ነሐሴ 2023 የሁሉንም ዝርዝር አሳይ ሁሉንም ደብቅ ከሐምሌ 3-9 ተጨማሪ አሳይ “በአምላክ ቤት ሥራ ጣልቃ አትግቡ” ‘ለምሥራቹ መሟገትና በሕግ የጸና እንዲሆን ማድረግ’ ከሐምሌ 10-16 ተጨማሪ አሳይ ዕዝራ በምግባሩ ይሖዋን አስከብሯል ከሐምሌ 17-23 ተጨማሪ አሳይ አለመታዘዝ የሚያስከትለው አስከፊ መዘዝ ከሐምሌ 24-30 ተጨማሪ አሳይ “ወዲያውኑ ወደ ሰማይ አምላክ ጸለይኩ” ከሐምሌ 31–ነሐሴ 6 ተጨማሪ አሳይ ለጉልበት ሥራ ንቀት አለህ? ከነሐሴ 7-13 ተጨማሪ አሳይ ነህምያ ለማገልገል እንጂ ለመገልገል አልፈለገም እኛን ለማገልገል በትጋት ይሠራሉ ከነሐሴ 14-20 ተጨማሪ አሳይ ‘የይሖዋ ደስታ ምሽጋችሁ ነው’ ለቤተሰባችሁ ደስታ አስተዋጽኦ ማበርከት ትችላላችሁ ከነሐሴ 21-27 ተጨማሪ አሳይ ለይሖዋ ሲሉ መሥዋዕት ከፍለዋል ለአዲሱ የአገልግሎት ዓመት የትኞቹን ግቦች አውጥታችኋል? በመስከረም ወር የአምላክን መንግሥት ለማስተዋወቅ የሚደረግ ልዩ ዘመቻ! ከነሐሴ 28–መስከረም 3 ተጨማሪ አሳይ ጓደኛ ስትመርጡ ለይሖዋ ታማኝ ሁኑ የይሖዋን ታማኝ ፍቅር ኮርጁ የውይይት ናሙናዎች